Shopping cart imageShopping Cart (0) Items

All books on page 575

Page: 575 of 581 << < 573 574 575 576 577 > >>

አደገኞች ልጆች Dag Heward-Mills
Books with a 0 star rating(0)
$16.00
Size: 5.5" x 8.5"
Binding: Perfect Bound
ይህ መጽሐፍ ሊያነቡት ግድ ለሚላቸው አገልጋዮች ሁሉ ከዳግ ሂዋርድ-ሚልስ የተገኘ ሌላ ስጦታ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ በአባትና በልጅ መካከል ያሉትን ውስብስብ ግንኙነቶች ስለመወጣት ያሉ ጥያቄዎችን ይመልሳል፡፡ በዚህ መጽሐፍ ትምህርት አማካኝነት እርግማንን ከሕይወትህ አርቀህ በራስህ ላይ በረከትን ታመጣለህ አባቶች መርገምን ከሕይወትህ አርቀህ በረከትን በራስህ ላይ ታመጣለህ፡፡ አባቶች ልጆችንና ተከታዮችን የሚያሳድጉ ልዩ ስዎች ናቸው፡፡ ያለ አባቶች አገልግሎቱን ወደሌላ ትውልድ የሚያሸጋግሩ ልጆች አይኖሩም፡፡ ከአባቶች ጋር ለመቆራኘት ባለህ ችሎታ መሠረት የእግዚአብሔር ጥሪ ወይ ያብባል ወይ ይሞታል፡፡ ይህንን መጽሐፍ በማንበብ
አገልግሎትህን አጉላው በመንፈስ ቅዱስ በሚደረግ ተዓምራትና መገለጦች Dag Heward-Mills
Books with a 0 star rating(0)
$20.00
Size: 5.5" x 8.5"
Binding: Perfect Bound
መለኮታዊ ኃይል ዛሬም አለን ? በመለኮታው ኃይል ውስጥ ሆኜ ማገልገል እችላለሁን ? እግዚአብሔር አሁንም ሰዎችን እየፈወሰ ከሆን ፣ለምን ሁሉንም አይፈውስም ? የፈውስን ቅባት እንዴት ልቀበል እችላለሁ ? በዚህ ድንቅ የዳግ ሂዋርድ ሚልስ መጽሐፍ የተለያዩ ገፆች ውስጥ ለእነዚህና ለሌላም ብዙ ጠያቄዎችህ መልሶቹን ድረስባቸው።
እረኛ መሆን ምን ማለት ነው Dag Heward-Mills
Books with a 0 star rating(0)
$16.00
Size: 5.5" x 8.5"
Binding: Perfect Bound
እረኛ የሚለውን ቃል ስንሰማ በሃሳባችን የሚመጣው « በግ « ነው። በጎች በእረኞች የሚያስፈልጋቸው ጥገኛ የሆኑ ፍጡሮች ናቸው። እረኛ በጎችን የሚንከባከብና የሚወድ እነርሱንም የሚመራ ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር እኛ የእርሱ የማሰማርያው በጎችን እንደሆንን ያሳየናል። ኢየሱስ ደቀመዝሙሩን ጴጥሮስን ለጌታ ፍቅር ማረጋገጫ እንዲሆን በጎቼን መግብልኝ ብሎታል። እረኛ መሆን ትልቅ ሥራ ነው። በእግዚአብሔር ግብረኃይል ውስጥ በመካተት በጎችን መጠበቅ ትልቅ መታደል ነው። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ዳግ ሂዋርድ ሚልስ የእግዚአብሔርን ህዝብ የመጠበቅ ታላቅ ሥራ ውስጥ እንዴት አድርገን መግባት እንዳለብን ይጋብዘናል፣ይገፋፋናል፣ያሳየናል። ካማረው
እንዴት መጸለይ አለብን Dag Heward-Mills
Books with a 0 star rating(0)
$15.00
Size: 5.5" x 8.5"
Binding: Perfect Bound
““እንዴት መጸለይ አለብኝ? ስለ ምን መጸለይ አለብኝ? ጸሎት እጅግ ምሥጢራዊ የሆነው ለምንድን ነው? ለረጅም ሰዓት እንዴት መጸለይ እችላለሁ? የሚያስፈልገኝን ቀድሞውኑ እግዚአብሔር አያውቅም? ባልጸልይ ምን ይሆናል? ጸሎቶቼ በእውነት ይመለሳሉ?” ይህንን የዳግ ሂዋርድ ሚልስ ተግባራዊና ወቅታዊ መጽሐፍ ስታነብብ ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ታገኛለህ።
እንዴት ብርቱ ክርስቲያን ልትሆን ትችላለህ Dag Heward-Mills
Books with a 0 star rating(0)
$15.00
Size: 5.5" x 8.5"
Binding: Perfect Bound
ዕድሜው ለሴቶች ብዙ እድሎች ፈጣሪ ሆኗል. በጣም ጥሩውን ሽያጭ "ታማኝነት እና ታማኝነትን" ያካትታሉ. ከሰባት የወር ሴቶችን ከሁለት ሳምንት ያነሱ ናቸው. እነዚህ መብራቶች የብርሃን የቤት አዳራሽ ዓለም አቀፍ ተብሎ ይጠራሉ. በተመሳሳይ ጊዜ አዛዡ, ታማኙ ሰው እና ዓለም አቀፍ ዱህንግ ዢ በ Cooper FC ውስጥ እያገለገሉ ነው. ለተጨማሪ መረጃ www.daghewardmills.org
እግዚአብሔርን ማገልገል ትልቅ ነገር ነው Dag Heward-Mills
Books with a 0 star rating(0)
$16.00
Size: 5.5" x 8.5"
Binding: Perfect Bound
እግዚአብሔርን ማገልገል ትልቅ ነገር እንደሆን ሰምተህ ልታውቅ ትችላለህ፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ማገልገል እንዴት ትልቅ ነገር እንደሆነ ጠለቅ ብልህ አስበህ ላታውቅ ትችላለህ። በዚህ ለየት ባልው የዳግ ሂዋርድ ሚልስ መጽሕፍ ውስጥ ማን የእግዚአብሔር አግልጋይ እንደሆነ እና እንዴት እግዚአብሔርን ማገልገል እንዳለብህ ትረዳለህ። እግዚአብሔርን ብሚያገለግሉት እና እግዚአብሔርን በማያገልግሉት መካክል ያልው ልዩነት ግልጽ ባለው መንገድ ይብራልህ! እግዚአብሔርን ክሚያገለግሉት ውስጥ የምትቆጠር ሁን!
ከእናንተም አንዱ ዲያብሎስ ነው Dag Heward-Mills
Books with a 0 star rating(0)
$16.00
Size: 5.5" x 8.5"
Binding: Perfect Bound
ከእናንተም አንዱ ዲያብሎስ ነው የሚለው ጥልቅ አባባል ኢየሱስ ለአስራ ሁለቱ ደቀመዛሙርቶች የተናገረው ነው። ብዙዎቻችን በዲያብሎስ ተጠቅተናል፤ ምክንያቱም ሽፍንፍኑን መግለጽ እና የእጆቹን ሰራ ማጋልጠ ስለማንችል ነው። በዚህ የተባረከ መጽሐፍ ውስጥ፤ የዲያብሎስ ሓጢአቱን ይገልጥልህና ፈጽሞ በዚያ መንገድ የማትሄድ ትሆናለህ። ከእናንተም አንዱ ዲያብሎስ ነው የሚለው አባባል ባንተ ላይ አይሁንብህ!
ወደ ቅባቱ የሚያደርሱ እርምጃዎች Dag Heward-Mills
Books with a 0 star rating(0)
$16.00
Size: 5.5" x 8.5"
Binding: Perfect Bound
መቀባት ትፈልጋለህ? በዚህ ታሪካዊ መጽሐፍ ውስጥ፣ ዶ/ር ዳግ ሂዋርድ ሚልስ ቅባቱን ለመቀበል የሚያስችሉ በርካታ እርምጃዎችን ያካፍላሉ፡፡ ይህ መጽሐፍ በጣም በእርግጠኝነት ለአንተ እና ለአገልግሎትህ በረከት ይሆናል፡፡ ለመቀባት ልትወስድ የሚገባህን እርምጃዎች ድረስበት!
ወደኋላ ማፈግፈግ Dag Heward-Mills
Books with a 0 star rating(0)
$15.00
Size: 5.5" x 8.5"
Binding: Perfect Bound
ወደኋላ ማፈግፈግ፣ ያልተለመደ ርዕስ ቢሆንም፣ በክርስቲያኖች መካከል ተዘውትሮ ስለሚታይ ክስተት ያስተምረናል፡፡ ብዙዎች ይጀምራሉ፤ እስከፍጻሜ ድረስ የሚጸኑት ግን ብዙዎች አይደሉም፡፡ በዚህ መጽሐፍ ላይ ቢሾፕ ዳግ ሂዋርድ ሚልስ ደውሉን ያሰማል፣ እንዳንዱ ክርስቲያንም ለምን ለመንግሥተ ሰማይ መብቃት እንዳለበት በግልጽ ያሳያል !
ውበት አውሬው እና መጋቢው Dag Heward-Mills
Books with a 0 star rating(0)
$20.00
Size: 5.5" x 8.5"
Binding: Perfect Bound
ለመጋቢዎች እና ለመጋቢዎች ሚስቶች የተለየው መጽሐፍ በመጨረሻ ይኸው መጣ! መጋቢዎች ወይም የመጋቢዎች ሚስቶች ካልሆናችሁ ይህ መጽሐፍ አይመለከታችሁመ! ይህን ምጽሐፍ ለማንበብ መስፈርቱን ካሟላችሁ እግዚአብሔር በዚህ ሃሳብን ከውስጥ በሚፈትሸው መጽሐፍ ወስጥ ይናገራችሁ። በየገጾቹ ሚስቶች በመጋቢዎች ህይወት ውስጥ የሚጫወጡት ሚስጥራዊ ሚና ይገለጣል። በየግጾቹ እየታነጻችሁ ወደ በረከታቸሁ ይምሩቿሁ።

Page: 575 of 581 << < 573 574 575 576 577 > >>