Shopping cart imageShopping Cart (0) Items

All books on page 506

Page: 506 of 511 << < 504 505 506 507 508 > >>

ወደ ቅባቱ የሚያደርሱ እርምጃዎች Dag Heward-Mills
Books with a 0 star rating(0)
$16.00
Size: 5.5" x 8.5"
Binding: Perfect Bound
መቀባት ትፈልጋለህ? በዚህ ታሪካዊ መጽሐፍ ውስጥ፣ ዶ/ር ዳግ ሂዋርድ ሚልስ ቅባቱን ለመቀበል የሚያስችሉ በርካታ እርምጃዎችን ያካፍላሉ፡፡ ይህ መጽሐፍ በጣም በእርግጠኝነት ለአንተ እና ለአገልግሎትህ በረከት ይሆናል፡፡ ለመቀባት ልትወስድ የሚገባህን እርምጃዎች ድረስበት!
ወደኋላ ማፈግፈግ Dag Heward-Mills
Books with a 0 star rating(0)
$15.00
Size: 5.5" x 8.5"
Binding: Perfect Bound
ወደኋላ ማፈግፈግ፣ ያልተለመደ ርዕስ ቢሆንም፣ በክርስቲያኖች መካከል ተዘውትሮ ስለሚታይ ክስተት ያስተምረናል፡፡ ብዙዎች ይጀምራሉ፤ እስከፍጻሜ ድረስ የሚጸኑት ግን ብዙዎች አይደሉም፡፡ በዚህ መጽሐፍ ላይ ቢሾፕ ዳግ ሂዋርድ ሚልስ ደውሉን ያሰማል፣ እንዳንዱ ክርስቲያንም ለምን ለመንግሥተ ሰማይ መብቃት እንዳለበት በግልጽ ያሳያል !
ውበት አውሬው እና መጋቢው Dag Heward-Mills
Books with a 0 star rating(0)
$20.00
Size: 5.5" x 8.5"
Binding: Perfect Bound
ለመጋቢዎች እና ለመጋቢዎች ሚስቶች የተለየው መጽሐፍ በመጨረሻ ይኸው መጣ! መጋቢዎች ወይም የመጋቢዎች ሚስቶች ካልሆናችሁ ይህ መጽሐፍ አይመለከታችሁመ! ይህን ምጽሐፍ ለማንበብ መስፈርቱን ካሟላችሁ እግዚአብሔር በዚህ ሃሳብን ከውስጥ በሚፈትሸው መጽሐፍ ወስጥ ይናገራችሁ። በየገጾቹ ሚስቶች በመጋቢዎች ህይወት ውስጥ የሚጫወጡት ሚስጥራዊ ሚና ይገለጣል። በየግጾቹ እየታነጻችሁ ወደ በረከታቸሁ ይምሩቿሁ።
ዝንጉዎቹ Dag Heward-Mills
Books with a 0 star rating(0)
$16.00
Size: 5.5" x 8.5"
Binding: Perfect Bound
አመጸኛ ሰዎች የተደረገላቸውን ነገር አያስታውሱም፣ ብዙ ጊዜም የተወሰኑ ነገሮችን ለመዘንጋት ይመርጣሉ፡፡ ጌታ ለይሁዳ ያደረገለትን ነገር አላስታወሰም፣ ከኢየሱስ ያያቸውንና የሰማቸውንም ነገሮች አላስታወሳቸውም፡፡ አሁን ‘ይሁዳ’ ብለን የምናውቀውን አጸያፊ ባህሪ ያወቅነው ለዚህ ነው፡፡ የማስታወስ ችሎታ አንድ አገልጋይ ሊኖሩት ከሚገቡት እጅግ አስፈላጊ ከሆኑ መንፈሳዊ ባሕርያት ውስጥ አንዱ ነው፡፡ የማያስታውሱ ሰዎች፣ ስኬታማ የመሆናቸው እድል እጅግ የጠበበ ነው፡፡ በቀላሉ ወደ ተወሰኑ ከፍታዎች መድረስ ያቅታቸዋል። ይሄ የተለየ እና እምብዛም የማይታወቀው የዚህ መጽሐፍ ርዕሥ፣ ከእግዚአብሔር ለአንተ የተሰጠ ስጦታ ነው
የሀገሬ ሰማይ (YeHagerie Semay) Solomon Nurga
Books with a 0 star rating(0)
$18.00
Size: 5.06" x 7.81"
Binding: Perfect Bound
የሀገሬ ሰማይ የግጥም መድብል ነች። በይበልጥ ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ታተኩራለች። ሙሉ ገቢዋም ለበጎ አድራጎት የሚውል ሲሆን ለመቄዶንያ ማዕከልና ለጣና ቤተሰብ የተማሪዎች እገዛ (ስኮላርሽፕ) ይሰጣል። ግጥሞቹን እየተቋደሱ እግረ መንገድዎን በጎ አድራጎት ላይ ይሳተፉ።
የመስማት ጥበብ Dag Heward-Mills
Books with a 0 star rating(0)
$20.00
Size: 5.5" x 8.5"
Binding: Perfect Bound
በእግዚአብሔር ፍጹም ፈቃድ ውስጥ ከመሆን ይበልጥ ጠቃሚ የሆነ ርዕስ የለም፡፡ የወንጌል አገልጋዮችን የሚለያቸው አንድ ነገር ቢኖር የእግዚአብሔርን ድምፅ በትክክል የመስማት ችሎታቸው ነው፡፡ መንፈስ ቅዱስን ወደ እግዚአብሔር ፍጹም ፈቃድ መከተል እንዴት ጠቃሚ ነገር ነው፡፡ በእግዚአብሔር ፍጹም ፈቃድ ውስጥ ስትሆን ታብባለህ ደግሞም ለእግዚአብሔር ማድረግ የምትፈልገውን ሁሉ ከግብ ታደርሳለህ፡፡ ይህ የዳግ ሂዋርድ ሚልስ ድንቅ መፅሐፍ በሕይወትህና በአገልግሎት ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ያደርጋል፡፡
የመከተል ጥበብ Dag Heward-Mills
Books with a 0 star rating(0)
$20.00
Size: 5.5" x 8.5"
Binding: Perfect Bound
እግዚአብሔርን መከተል አስደሳች የአዳዲስ ግኝት ጉዞ ነው፡፡ሌሎችን ሰዎች መከተልና መቅዳት ኢየሱስ ክርስቶስ ዋና የስልጠና ዘዴ አድርጎ የመረጣቸው ጥንታዊ የመማሪያ ጥበቦች ናቸው፡፡ከዚህ በጊዜ ከተፈተነ የስልጠና ዘዴ አፍሮ ከመሸሽ ይልቅ የመከተልን ጥበብ ውበትና ያለበትን ጭምትነት ለመረዳት ጊዜው አሁን ነው፡፡ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ማንን፣ ምንን እና እንዴት በሚገባ መከተል እንደሚገባህ ትማራለህ፡፡ይህ የዳግ ሂዋርድ ሚልስ ድንቅ መጽሐፍ ለመከተል ጥበብ በክርስትና ልምምዳችን ውስጥ ተገቢውን ቦታ ይሰጠዋል፡፡
የሚከሱህ ሰዎች Dag Heward-Mills
Books with a 0 star rating(0)
$16.10
Size: 5.5" x 8.5"
Binding: Perfect Bound
ምናልባት በሕይወትህ ከሚያጋጥሙህ ታላቅ ጠላቶች ውስጥ ‘በወንድሞች መካከል ያለ ከሳሽ’ ነው፡፡” ይህ የክስ መሣሪያ እንዴት እንደሚጠመድብህ እና እንዴትስ ልታሸንፈው እንደምትችል ይህን በዳግ ሂዋርድ ሚልስ የተጻፈ ምርጥ መጽሐፍ በማንበብ ታላቅ ማስተዋልን ተቀበል፡፡
የማያውቁ ሰዎች Dag Heward-Mills
Books with a 0 star rating(0)
$16.00
Size: 5.5" x 8.5"
Binding: Perfect Bound
በዚህ ዓይነተኛ መጽሐፍ ውስጥ፣ ቢሾፕ ዳግ ሂዋርድ-ሚልስ የታማኝነት መኖር የመሪውን ብቃት ምን ያህል እንደሚያዳብር ያስተምራሉ፡፡ መጽሐፍ ቅዱስን፣ የታሪክ እና የሥነ-ጽሑፍ ማጣቀሻዎችን መጠቀማቸው ደግሞ ርዕሰ ጉዳዩ ለማንኛውም ዓይነት መሪ ጠቃሚ እንዲሆን አድርጐታል፡፡
የተቀባው ሰው እና ቅባቱ Dag Heward-Mills
Books with a 0 star rating(0)
$15.00
Size: 5.5" x 8.5"
Binding: Perfect Bound
ેગ હવે વમરસ ઘણા પસુ તકોના લેખક છે. તેમાં સામેલ છે ે ઠ વેચાતું પસુ તક “વફાદારી અને બેવફાઈ.” તેઓ બે હ ર કરતા વધ ુ સા ં દાવયક મ ં ળીઓના સથાપક છે . તે મ ં ળીઓને લાઈટહાઉસચેપલ ઈ ટરનેશલ કહે છે. ેગહવે વમરસ, તરા યસવુાવત ક,વવ ભરમાં ઈ ટરનેશનલ ડહલલંગ સે એ કો ફર સીસમાં સેવા આપે છે. વધુમાડહવતમાટેમલુાકાતકરોઃwww.daghewardmills.org

Page: 506 of 511 << < 504 505 506 507 508 > >>